am_tq/2ch/29/18.md

1005 B

ካህናቱ የያህዌን ቤተ መቅደስ ሙሉ ለሙሉ ከማጽዳት በተጨማሪ ምን ማዘጋጀታቸውን እና ምን መቀደሳቸውን ለሕዝቅያስ ነገሩት?

ካህናቱ የያህዌን ቤተ መቅደስ ሙሉ ለሙሉ ከማጽዳት በተጨማሪ፣ ንጉሥ አካዝ በገዛበትና ህጉን በተላለፈበት ዘመን አውጥቶ የጣላቸውን ዕቃዎች ማዘጋጀታቸውን እና ማንጻታቸውን ነገሩት፡፡