am_tq/2ch/29/10.md

238 B

የያህዌ ጽኑ ቁጣ ከእነርሱ እንዲርቅ ሕዝቅያስ ምን ለማድረግ ቃል ገባ?

ሕዝቅያስ ከእራኤል አምላክ ከያህዌ ጋር ኪዳናቸውን እንዲያድሱ ተናገረ፡፡