ያህዌ ይሁዳንና እየሩሳሌምን ለሽብር፣ ለፍርሃት እና መላገጫ አደረጋት፡፡
አባቶቻቸው በሰይፍ ተገደሉ፣ ወንዶች ልጆቻቸው፣ ሴት ልጆቻቸው እና ሚስቶቻቸው በምርኮ ተወሰዱ፡፡