am_tq/2ch/29/03.md

723 B

ሕዝቅያስ የያህዌን ቤተ መቅድ በሮች ከከፈተና ካደሳቸው በኋላ ሌዋውያኑ ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?

ሕዝቅያስ ሌዋውያኑ ራሳቸውንና የያህዌን ቤት እንዲቀድሱ ደግሞም ከተቀደሰው ስፍራ ርኩሱን እንዲያስወግዱ ነገራቸው፡፡