am_tq/2ch/28/16.md

903 B

ንጉሡ አካዝ ወደ አሦር ነገሥታት እርዳታ ፍለጋ መልዕክተኞችን መላክ ያስፈለገው ለምን ነበር?

ንጉሥ አካዝ የአሦር ነገስታት እርዳታ መጠየቅ ያስፈለገው፣ ኤዶማውያን ይሁዳን ስላጠቁ እና ፍልስጤማውያን ደግሞ የይሁዳ ነጌብ በኮረብታው ግርጌ የሚገኙ ከተሞችን ስለወረሩ ነበር፡፡