am_tq/2ch/28/03.md

387 B

አካዝ ለበኣል ምስል ከማበጀት፣ እጣን ከማቅረብ፣እና ያህዌ ከእስራኤል ህዝብ ፊት እወጥቶ የጣላቸውን የህዝብ ወገኖች ክፋት ከመከተል ባሻገር በልጆቹ ላይ ምን አደረገ?

አካዝ ልጆቹን ለበኣል በእሳት የሚቃጠል መስዋዕት አድርጎ አቀረበ፡፡