am_tq/2ch/28/01.md

375 B

አካዝ አባቱ ዳዊት ያላደረገውን ምን ነገር አደረገ?

አካዝ እንደ አባቱ እንደ ዳዊት በያህዌ ፊት መልካም የሆነን ነገር አላደረገም፡፡

አካዝ በእስራኤል ነገሥታት መንገድ በመሄድ ምን አደረገ?

አካዝ ለበኣል የብረት ምስል አበጀ፡፡