am_tq/2ch/27/08.md

310 B

ኢዮአታም በሞተ ጊዜ የተቀበረው የት ነበር?

ኢዮአታም የተቀበረው በዳዊት ከተማ ነበር፡፡

ከኢዮአታም ሞት በኋላ የይሁዳ ንጉሥ የሆነው ማን ነው?

የኢዮታም ልጅ አካዝ በእርሱ ስፍራ ነገሠ፡፡