am_tq/2ch/27/06.md

197 B

ኢዮአታም ሃያል የሆነው ለምንድን ነው?

ኢዮአታም ሃያል የሆነው፣ በአምላኩ በያህዌ ፊት በታማኝነትስለተመላለሰ ነው፡፡