ኢዮአታም ሲነግሥ የሃያ አምስት አመቱ ነበር፣ በእየሩሳሌም ለአስራ ስድሰት አመታት ነገሠ፡፡
ኢዮአታም በያህዌ ፊት መልካም የሆነውን ነገር ቢያደርግም የይሁዳ ሰዎች ግን ክፉ ያደርጉ ነበር፡፡