am_tq/2ch/26/19.md

528 B

ዖዝያን እጣን ለማጠን በእጁ ጥና ይዞ እያለ እና በካህኑ ላይ እጅግ እንደተቆጣ ሳለ ምን ነገር ሆነ?

ዖዝያን እጣን ለማጠን በእጁ ጥና ይዞ እያለ እና በካህኑ ላይ እጅግ እንደተቆጣ ሳለ ለምጽ በግንባሩ ላይ ወጣ፡፡

በዖዝያን ግንባር ላይ ለምጽ የወጣው ለምንድን ነው?

በዖዝያን ግንባር ላይ ለምጽ የወጣው ያህዌ ስለመታው ነበር፡፡