am_tq/2ch/26/16.md

1.2 KiB

ዖዝያን ሃያል ሲሆን አምላኩን ያህዌን እንዴት ተላለፈ?

ዖዝያን የያህዌን ትእዛዝ የተላለፈው ወደ ያህዌ ቤት በእጣን መሰዊያው ላይ ለማጠን በመግባት ነው፡፡

ዓዛርያስ እና ሰማኒያዎቹ ካህናት ዖዝያን ተከትለው የሄዱት ለምንድን ነበር፣ እናም ዖዝያን በተቀደሰው ስፍራ እጣን ሲያጨስ ዓዛርያ ዖዝያን ተላለፈ ያለው ለምን ነበር?

በተቀደሰው ስፍራ እጣን ለማጠን የተለዩት የአሮን ወንድ ልጆች የሆኑ ካህናት ብቻ በመሆናቸው ዖዝያን ለያህዌ በማጠን የያህዌን ትዕዛዝ መተላለፉን ካህኑ ነገረው፡፡

ዓዛርያስ እና ሰማኒያዎቹ ካህናት ዖዝያን ተከትለው የሄዱት ለምንድን ነበር፣ እናም ዖዝያን በተቀደሰው ስፍራ እጣን ሲያጨስ ዓዛርያ ዖዝያን ተላለፈ ያለው ለምን ነበር?

ወንድ ልጆች የሆኑ ካህናት ብቻ በመሆናቸው ዖዝያን ለያህዌ በማጠን የያህዌን ትዕዛዝ መተላለፉን ካህኑ ነገረው፡፡