am_tq/2ch/26/09.md

1.0 KiB

ዖዝያን በእየሩሳሌም በሮች እና በምድረ በዳ ምን ገነባ?

ዖዝያን በእየሩሳሌም ዳርቻ በሮች እና በመመለሻ ግንቦች ላይ ማማ ገነባ፡፡ እንደዚሁም በምድረ በዳ መጠበቂያ ማማዎችን ገነባ፡፡

ዖዝያን በእየሩሳሌም በሮች እና በምድረ በዳ ምን ገነባ?

ዖዝያን በእየሩሳሌም ዳርቻ በሮች እና በመመለሻ ግንቦች ላይ ማማ ገነባ፡፡ እንደዚሁም በምድረ በዳ መጠበቂያ ማማዎችን ገነባ፡፡

ዖዝያን መጠበቂያ ማማዎችን ለምን ገነባ፣ ለምንስ በምድረ በዳ የውሃ ማጠራቀሚያዎችን ቆፈረ?

ዖዝያን መጠበቂያ ማማዎችን የገነባውና፣ በምድረ በዳ የውሃ ማጠራቀሚያዎችን የቆፈረው ከብቶች፣በእርሻ የሚተዳደሩ ህዝብ ስለነበሩት እና እርሻ ይወድ ስለነበረ ነው፡፡