am_tq/2ch/26/04.md

788 B

ዖዝያን ከያህዌ ጋር ባለው ግንኙነት የአባቱን ምሳሌነት የተከተለው እንዴት ነበር?

ዖዝያን በያህዌ ፊት መልካም የሆነውን ነገር አደረገ፣ እግዚአብሔርን ለመፈለገም ራሱን አቀረበ፡፡

ዖዝያን ያህዌን እስከ ፈለገ ድረስ ምን ሆነ?

ዖዝያን ያህዌን እስከ ፈለገ ድረስ፣ እግዚአብሔር ባለጸጋ አደረገው፡፡