አሜስያስ ከኢዮአስ ሞት በኋላ አስራ አምስት አመታት ኖረ፡፡
ስለ አሜስያስ የተጻፉ ሌሎች ነገሮች በይሁዳ እና በእስራኤል ነገሥታት መጽሐፍ ውስጥ ተጽፈው ይገኛሉ፡፡