am_tq/2ch/25/11.md

545 B

አሜስያስ ህዝቡን ከጨው ሸለቆ መርቶ ሲያስወጣ በሴይር አስር ሺህ ወንዶች ላይ ምን ደረሰ?

አሜስያስ ህዝቡን ወደ ጨው ሸለቆ መራ ደግሞም አስር ሺህ የሴይር ወንዶችን አሸነፈ፡፡

የይሁ ዳሰራዊት በተጨማሪ በህይወት የማረኳቸውን የሴይር አስር ሺህ ወንዶች ምን አደረጉ?

የይሁዳ ሰራዊት የሴይርን ወንዶች ከገደል ጫፍ ቁልቁል ወረወሯቸው፡፡