am_tq/2ch/25/03.md

985 B

አሜስያስ ንጉሡን አባቱን የገደሉትን አገልጋዮች ልጆች ያልገደላቸው ለምን ነበር?

አሜስያስ አባቱን የገደሉትን አገልጋዮች ልጆች ያልገደለበት ምክንያት በሙሴ መጽሐፍ የተጻፈው ህግ ልጆች አባቶቻቸው በሰሩት መገደል የለባቸውም፣ እያንዳንዱ ሰው መገደል ያለበት ራሱ በሰራው ኃጢአት ነው ስለሚል ነው፡፡