am_tq/2ch/23/20.md

277 B

ዮዳሄ እና ህዝቡ በላይኛው በር ከገቡ በኋላ ንጉሡን የት አስቀመጡ?

ህዝቡ በላይኛው በር በኩል ወደ ንጉሡ ቤተ መንግሥት መጥቶ ንጉሡን በመንግስቱ ዙፋን ላይ አስቀመጡት፡፡