am_tq/2ch/23/01.md

306 B

ዮዳሄ ለመሪዎች የንጉሡ ልጅ እንደሚነግሥ በእርግጠኝነት እንዲናገር ያደረገው ምንድን ነው?

ዮዳሄ የንጉሡ ልጅ ይነግሳል ሲል የተናገረው፣ ያህዌ ለዳዊት ዘር በሰጠው ተስፋ መሰረተ ነው፡፡