am_tq/2ch/22/04.md

301 B

የአካብ ቤት ያደርግ እንደነበረው አካዝያስ በያህዌ ፊት ክፉ የሆነን ነገር ያደረገው እንዴት ነው?

የአካብ ቤት ያደርግ እንደነበረው አካዝያስ በያህዌ ፊት ክፉ የሆነን ነገር አደረገ፡፡