am_tq/2ch/19/08.md

283 B

ኢዮሣፍጥ በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ዳኞች ያህዌን በመፍራት ምን አይነት ልብ ይኑራችሁ አላቸው?

ኢዮሣፍጥ ዳኞቹን ያህዌን በመፍራት በታማኝነት እና በንጹህ ልብ በይኑ አላቸው፡፡