am_tq/2ch/09/25.md

321 B

ሰሎሞን ያስተዳድራቸው የነበሩት የማንን ነገስታት ነበር?

ንጉሥ ሰሎሞን ያስተዳድር የነበረው ከኤፍራጥስ ወንዝ አንስቶ እስከ ፍልስጤማውያን ምድር ድረስ እና አስከ ግብጽ ድንበር ያለውን ነበር፡፡