am_tq/2ch/09/19.md

306 B

ከንጉሥ ሰሎሞን መጠጫዎች አንዱ እንኳን ከብር ያልተሰራው ለምን ነበር?

ከንጉሥ ሰሎሞን መጠጫዎች አንዱ እንኳን ከብር ያልተሰራው በሰለሞን ዘመን ናስ ዋጋ እንዳለው ስለማይቆጠር ነበር፡፡