am_tq/2ch/09/13.md

545 B

ለንጉስ ሰሎሞንበአንድ አመት ውስጥ ምን ያህል ወርቅ ይገባለት ነበር?

በአንድ አመት ውስጥ ለሰሎሞን የገባለት ወርቅ ክብደቱ 666 ታላንት ወይም መክሊት ነበር፡፡

ወደ ሰሎሞን ወርቅ የሚያመጣው ማን ነበር?

ተራ እና ታላላቅ ነጋዴዎች፣ የአረብ ነገስታት ሁሉ እንዲሁም በአገሪቱ የሚገኙ አስተዳዳሪዎች ሁሉ ወደ ሰሎሞን ወርቅ ያመጡ ነበር፡፡