am_tq/2ch/09/03.md

782 B

የሳባ ንግሥት የሰሎሞንን ጥበብ ሁሉ እና የገነባቸውን ህንጻዎች፣ ምግቡን፣ ልብሱን፣ እና አገልጋዮቹን ስትመለከት ምላሽዋ ምን ነበር?

የሳባ ንግሥት የሰሎሞንን ያለውን ባለጸግነት ሁሉ ስትመለከት በውስጧ ምንም ነፍስ አልቀረላትም ነበር፡፡

የሳባ ንግሥት የሰሎሞንን ጥበብ ሁሉ እና የገነባቸውን ህንጻዎች፣ ምግቡን፣ ልብሱን፣ እና አገልጋዮቹን ስትመለከት ምላሽዋ ምን ነበር?

ሳባ ንግሥት የሰሎሞንን ያለውን ባለጸግነት ሁሉ ስትመለከት በውስጧ ምንም ነፍስ አልቀረላትም ነበር፡፡