am_tq/2ch/05/11.md

1.1 KiB

ካህናቱ ከቅድስቱ ከወጡ በኋላ ሁሉም ሌዋውያን ምን ያደርጋሉ?

ያማረ ቀጭን በፍታ የለበሱ ሌዋውያን ከመሰዊያው በስተ ምስራቅ ጫፍ ጽናጽል፣ በገና እና ክራር ይጫወቱ ነበር፡፡

ካህናቱ ከቅድስቱ ከወጡ በኋላ ሁሉም ሌዋውያን ምን ያደርጋሉ?

ያማረ ቀጭን በፍታ የለበሱ ሌዋውያን ከመሰዊያው በስተ ምስራቅ ጫፍ ጽናጽል፣ በገና እና ክራር ይጫወቱ ነበር፡፡

መለከት የሚነፉት እና ዘማሪዎቹ ያህዌን የሚያወድሱት እንዴት ነበር?

መለከት የሚነፉት እና ዘማሪዎች በአንድነት እንዲህ እያሉ ይዘምሩ ነበር፣ "እርሱ መልካም ነው፣ታማኝ ኪዳኑ ለዘለዓለም የጸና ነው"

ካህናቱ ለማገልገል መቆም ያልቻሉት ለምንድን ነው?

ካህናቱ መቆም ያልቻሉት፣ የያህዌ ክብር የሆነው ደመና የያህዌን ቤት ስለሞላው ነው፡፡