am_tq/2ch/05/01.md

326 B

ዳዊት ለእግዚአብሔር የለያቸውን ነገሮች ሰሎሞን የት አስቀመጣቸው?

ሰሎሞን ሁሉንም ነገሮች ብሩን፣ ወርቁን፣ እና ጠቅላላውን መገልገያዎች ጨምሮ በእግዚአብሔር ቤት ግምጃ ቤት ውስጥ አስቀመጣቸው፡፡