ሰሎሞን የሚፈልገው ሰው፤ በወርቅ፣ በብር፣ በመዳብ፣ በብረት፣ እንዲሁም በሐምራዊ፣ በደማቅ ቀይ፣በሰማያዊ ግምጃ እውቀት ያለው በእንጨት ቅርጽ ጥበብ የተካነ ሰው ነው፡፡