am_tq/1ti/06/03.md

635 B

ጤናማ ቃልንና እግዚአብሔርን የመምሰልን ትምህርት የሚቃወመው ምን ዓይነቱ ሰው ነው?

ጤናማ ቃልንና እግዚአብሔርን የመምሰልን ትምህርት የሚቃወም ሰው በትዕቢት የተነፋና አንዳችም የማያውቅ ነው