am_tq/1ti/01/18.md

826 B

ስለ ጢሞቴዎስ ጳውሎስ የሚስማማባቸው ምን ነገሮች ተነግረው ነበር?

ጢሞቴዎስ እምነትና በጎ ሕሊና ኖሮት ስለሚያደርገው መልካም ጦርነት ከተነገሩለት ትንቢቶች ጋር ጳውሎስ ይስማማል

ጳውሎስ እምነትንና በጎ ሕሊናን በመጣል የጠፉትን እነዚያን ሰዎች ምን አደረጋቸው?

እንዳይሳደቡ ይማሩ ዘንድ ጳውሎስ ለሰይጣን አሳልፎ ሰጣቸው