am_tq/1ti/01/12.md

325 B

ቀደም ሲል ጳውሎስ የፈጸመው ኃጢአት ምን ነበር?

ጳውሎስ ተሳዳቢ፣ አሳዳጅና አንገላች ነበር

ጳውሎስ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ እስኪሆን ድረስ የበዛለት ምን ነበር?

የጌታችን ጸጋ ለጳውሎስ በዛለት