am_tq/1ti/01/09.md

608 B

ሕግ የተሠራው ለማን ነው?

ሕግ የተሠራው ለማይታዘዙ፣ ለዓመፀኞች፣ ቅድስና ለሌላቸውና ለኃጢአተኞች ነው

እንዲህ ያሉ ሰዎች ከሚፈጽሟቸው ውስጥ አራቱ የኃጢአት ምሳሌዎች የትኞቹ ናቸው?

ነፍሰ ያጠፋሉ፣ ይሴስናሉ፣ በሰው ይነግዳሉ፣ይዋሻሉ

እንዲህ ያሉ ሰዎች ከሚፈጽሟቸው ውስጥ አራቱ የኃጢአት ምሳሌዎች የትኞቹ ናቸው?

ነፍሰ ያጠፋሉ፣ ይሴስናሉ፣ በሰው ይነግዳሉ፣ይዋሻሉ