am_tq/1ti/01/05.md

239 B

ጳውሎስ የእርሱ ትዕዛዝና ትምህርት ግቡ ምንድነው ይላል?

የእርሱ ግብ፣ ከንጹሕ ልብ፣ ከበጎ ኅሊናና ግብዝነት ከሌለበት እምነት የሚወጣ ፍቅር ነው