am_tq/1ti/01/01.md

384 B

ጳውሎስ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ የሆነው እንዴት ነው?

ጳውሎስ ሐዋርያ የተደረገው በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው

በጳውሎስና በጢሞቴዎስ መካከል የነበረው ግንኙነት ምን ዓይነት ነበር?

ጢሞቴዎስ በእምነት የጳውሎስ እውነተኛ ልጁ ነበር