am_tq/1th/04/03.md

579 B

ጳውሎስ፣ ለተሰሎንቄ ሰዎች የእግዚአብሔር ፈቃድ ምንድነው አለ?

ጳውሎስ፣ ለተሰሎንቄ ሰዎች መቀደሳቸው የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው አለ

ባሎች ሚስቶቻቸውን እንዴት መያዝ ይኖርባቸዋል?

ባሎች ሚስቶቻቸውን በቅድስናና በአክብሮት መያዝ ይኖርባቸዋል

የዝሙት ኃጢአት በሚሠራ ወንድም ላይ ምን ይሆንበታል?

የዝሙት ኃጢአት በሚሠራ ወንድም ላይ ጌታ ይበቀለዋል