ልክ እናት ወይም አባት ከራሳቸው ልጆች ጋር እንደሚሆኑት ጳውሎስ ለተሰሎንቄ ሰዎች የዋህ ነበር
ጳውሎስ የተሰሎንቄ ሰዎች ወደ መንግሥቱ፣ ወደ ክብሩም ለጠራቸው ለእግዚአብሔር እንደሚገባ እንዲመላለሱ ነገራቸው