ወደ ቤተሳን ሄደው የሳኦልንና የወንዱ ልጆቹን በድኖች ወደ ኢያቢስ ወሰደው አቃጠሏቸው፡፡
አጥንቶቻቸውን በኢያቢስ በአጣጥ ዛፍ ስር ቀበሩ፣ ደግሞም ለሰባት ቀናት ጾሙ፡፡