am_tq/1sa/31/09.md

277 B

ፍልስጤማውያን የሞቱትን ሰዎች መሳሪያ ለመግፈፍ ሲመጡ በሳኦል በድን ላይ ምን አደረጉ?

ፍልስጤማውያን የሳኦልን ራስ ቆረጡ፣ አካሉን በቤተሳን ከተማ ግንብ ላይ ሰቀሉ፡፡