am_tq/1sa/31/01.md

449 B

የእሰስራኤል ሰዎች ከፍልስጤማውያን ጋር ሲዋጉ ምን ደረሰባቸው?

የእስራኤል ሰዎች ከፍልስጤማውያን ሸሹ፤ በሞትም ወደቁ፡፡

በሳኦል ወንድ ልጆች ላይ ምን ደረሰ?

ፍልስጤማውያን ወንድ ልጆቹን ገደሉ፡፡

ሳኦል በጦር ሜዳ ምን ሆነ?

ቀስተኞች ደረሱበት በከባድ ስቃይ ገጠመው፡፡