am_tq/1sa/30/16.md

227 B

ዳዊት ሲደርስባቸው ወራሪዎቹ ምን እያደረጉ ነበር?

ከፍልስጤማውያን እና ከይሁዳ ምድር ዘርፈው በወሰዱት ምክንያት ፈንጠዝያ ላይ ነበሩ፡፡