am_tq/1sa/26/06.md

252 B

የኢዮአብ ወንድም እና ዳዊት ሳኦል በሰፈር ውስጥ መተኛቱን ሲመለከቱ እርሱ ምን ሊያደርግ ፈለገ?

የኢዮአብ ወንድም ሳኦልን በጦሩ ወግቶ ሊገድለው ፈለገ፡፡