am_tq/1sa/18/27.md

232 B

ዳዊት እና የእርሱ ሰዎች ከንጉሱ የጥሎሽ ጥያቄ ያለፈ ምን አደረጉ?

ዳዊት ሁለት መቶ ፍልስጤማውያንን ገደሎ የብልት ሸለፈቶቻቸውንም አመጣ፡፡