am_tq/1sa/17/57.md

195 B

አበኔር ዳዊትን ሳኦል ፊት ሲያቀርበው በዳዊት እጅ ላይ ምን ነበር?

ዳዊት የቆረጠውን የጎልያድ ራስ በእጁ ይዞ ነበር፡፡