am_tq/1sa/17/46.md

270 B

ዳዊት፣ የፍልስጤማውያን በድን ለሰማይ አሞሮች እና ለዱር አራዊት በመሰጠቱ ምክንያት ምድር ምን ታውቃለች አለ?

መላዋ ምድር በእስራኤል አምላክ እንዳለ ታውቃለች፡፡