am_tq/1sa/17/25.md

263 B

ንጉሱ ጎልያድን ለሚገድል ፣ ለአባቱ ቤት ምን ያደርጋል?

ንጉሱ ለዚህ ሰው ታላቅ ሃብት ይሰጠዋል፣ በእስራኤል የዚህን ሰው የአባቱን ቤት ከግብር ነጻ ያደርጋል፡፡