am_tq/1sa/17/22.md

273 B

ዳዊት ከወንድሞቹ ጋር እየተነጋገረ ሳለ ከፍልስጤማውያኑ ወታደርች ሰልፍ መካከል ማን ወጣ?

ብርቱው ሰው ጎልያድ፣ ከፍልስጤማውያኑ ወታደሮች ሰልፍ መካከል ብቅ አለ፡፡