am_tq/1sa/16/17.md

300 B

ሳኦል ከእሴይ ወንድ ልጆች የትኛው እንደሚላክለት የተናገረው እንዴት ነበር?

ሳኦል ወደ እሴይ መልዕክተኞችን የላከው፣ የበጎች እረኛ ሆኖ ያለው የእሴይ ልጅ ዳዊትይላክልኝ ብሎ ነው፡፡