am_tq/1sa/16/14.md

444 B

ሳኦል የያህዌ መንፈስ ርቆት በምትኩ ምን መንፈስ ያሰቃየው ነበር?

ከያህዌ የተላከ ክፉ መንፈስ ሳኦልን አሰቃየው፡፡

የሳኦል አገልጋዮች ክፉ መንፈስ በሳኦል ላይ ሲመጣ ጥበበኛ ተጫዋች ምን ማድረግ ይችላል አሉ?

በገና ተጫዋች በገናውን ሲደረድር ሳኦል ደህና ይሆናል አሉ፡፡