am_tq/1sa/16/06.md

402 B

ሳሙኤል ኤልያብን ሲመለከት ለራሱ ምን አለ?

ሳሙኤል ለራሱ ፣ የያህዌ ቅቡ በእርግጥ በፊቱ ቆሟል አለ፡፡

ያህዌ እርሱ ሰው እንደሚያይ እንደማያይ ለሳሙኤል የገለጸለት እንዴት ነበር?

ያህዌ፣ ሰው ውጫዊ መልክን ያያል፣ያህዌ ግን ልብን ያያል አለ፡፡