am_tq/1sa/15/28.md

269 B

ያህዌ የእስራኤልን መንግስት ለማን ሊሰጥ ነው?

ያህዌ የእስራኤልን መንግስት፣ ከሳኦል ለተሻለ ከእርሱ ጎረቤቶች ለአንዱ ሊሰጥ እንደሆነ ሳሙኤል ለሳኦል ነገረው፡፡